"የጥሪ አስተዳደር"
"ስልክ"
"ያልታወቀ"
"ያመለጠጥሪ"
"ያመለጠ የሥራ ጥሪ"
"ያመለጡ ጥሪዎች"
"%s ያመለጡ ጥሪዎች"
"ከ%s ያመለጠ ጥሪ"
"መልሰህ ደውል"
"መልዕክት"
"ጥሪ ፀጥ ብሏል"
"የስልክ ድምፅ ማጉያ ነቅቷል።"
"አሁን ማውራት አልችልም። ሰላም ነው?"
"ወዲያው መልሼ እደውላለሁ።"
"ኋላ እደውላለሁ።"
"አሁን ማውራት አልችልም። ትንሽ ቆይተው ይደውሉ?"
"ፈጣን ምላሾች"
"ፈጣን ምላሾች አርትዕ"
"ፈጣን ምላሽ"
"ለ %s የተላከ መልዕክት"
"መልዕክት ወደ %s መላክ አልተሳካም።"
"የመደወያ መለያዎች"
"የድንገተኛ አደጋ ጥሪዎች ብቻ ናቸው የሚፈቀዱት።"
"ይህ መተግበሪያ ያለስልኩ ፈቃድ ወጪ ጥሪዎችን ማድረግ አይችልም።"
"አንድ ጥሪ ለማድረግ የሚሰራ ቁጥር ያስገቡ።"
"ጥሪ በዚህ ጊዜ ላይ ሊታከል አይችልም።"
"የድምፅመልዕክት ቁጥርአመለጠ"
"በSIM ካርዱ ላይምንም የድምፅመልዕክት ቁጥር አልከተቀመጠም።"
"ቁጥር አክል"
"%s የስልክዎ ነባሪ መተግበሪያ ይደረግ?"
"ነባሪ አዘጋጅ"
"ይቅር"
"%s ጥሪዎች ማድረግ እና ሁሉንም የጥሪ ገጽታዎች መቆጣጠር ይችላል። ነባሪ መተግበሪያ መደረግ ያለባቸው እርስዎ የሚያምኗቸው መተግበሪያዎች ብቻ መሆን አለባቸው።"
"%sን የእርስዎ ነባሪ የጥሪ ማጣሪያ መተግበሪያ ይደረግ?"
"%s ከእንግዲህ ወዲያ ጥሪዎችን ማጣራት አይችልም።"
"%s በእርስዎ እውቂያዎች ውስጥ ስለ ደዋዮች መረጃዎችን ማየት እና እነዚህን ጥሪዎች ማገድ ይችላል። እርስዎ የሚያምኗቸው መተግበሪያዎች ብቻ እንደ ነባሪ የጥሪ ማጣሪያ መተግበሪያ መዘጋጀት አለባቸው።"
"ነባሪ ያዘጋጁ"
"ይቅር"
"የታገዱ ቁጥሮች"
"ከታገዱ ቁጥሮች ጥሪዎች ወይም ጽሑፎች አይቀበሉም።"
"ቁጥር ያክሉ"
"የ%1$s እገዳ ይነሳ?"
"እገዳውን አንሳ"
"ከሚከተለው የሚመጡ ጥሪዎችን እና ጽሑፎችን አግድ፦"
"የስልክ ቁጥር"
"አግድ"
"የመሣሪያው ባለቤት ብቻ ነው የታገዱ ቁጥሮችን ማየት እና ማስተዳደር የሚችለው።"
"እገዳውን አንሳ"
"ማገድ ለጊዜው ጠፍቷል"
"የድንገተኛ አደጋ ቁጥር ከደወሉ ወይ ከጻፉ በኋላ፣ የድንገተኛ አደጋ አገልግሎቶች እርስዎን መገናኘት እንዲሚችል ለማረጋገጥ ማገጃ ጠፍቷል።"
"አሁን እንደገና-ያንቁ"
"%1$s ታግዷል"
"%1$s እገዳው ተነስቷል"
"አስቸኳይ ጊዜ ቁጥር ማገድ አልቻለም።"
"%1$s ቀድሞውኑ ታግዷል።"
"ጥሪውን ለማድረግ የግል መደወያውን መጠቀም"
"%1$s ጥሪ ከ%2$s"
"%1$s የቪዲዮ ጥሪ ከ%2$s"
"መመለስ የ%1$s ጥሪዎን ይጨርሳል"
"መመለስ የ%1$s ጥሪዎችዎን ይጨርሳል"
"መመለስ የ%1$s የቪዲዮ ጥሪዎን ይጨርሳል"
"መመለስ በመካሄድ ላይ ያለ ጥሪዎን ይጨርሳል"
"መመለስ እየተካሄዱ ያሉ ጥሪዎችዎን ይጨርሳል"
"መመለስ እየተካሄደ ያለ የቪዲዮ ጥሪዎን ይጨርሳል"
"ይመልሱ"
"አትቀበል"
"የዚህን አይነት ጥሪዎች የሚደግፉ መደወያ መለያዎች ስለሌሉ ጥሪ መደረግ አይችልም።"
"በ%1$s ጥሪዎ ምክንያት ጥሪ መደረግ አይችልም።"
"በ%1$s ጥሪዎችዎ ምክንያት ጥሪዎች መደረግ አይችሉም።"
"በሌላ መተግበሪያ ውስጥ ባለ ጥሪ ምክንያት ጥሪ መደረግ አይችልም።"
"ገቢ ጥሪዎች"
"ያመለጡ ጥሪዎች"
"ጥሪን ማገድ"
"ይህን ጥሪ ማድረግ የ%1$s ጥሪዎን ያቋርጣል።"
"ይህን ጥሪ እንዴት እንደሚያደርጉ ይምረጡ"
"%1$sን በመጠቀም አዘዋውር"
"የእኔን ስልክ ቁጥር በመጠቀም ደውል"
"ጥሪ በ %1$s መደረግ አይችልም። ሌላ የጥሪ አቅጣጫ ማስቀየሪያ መተግበሪያ ለመጠቀም ወይም አልሚውን እገዛ ለመጠየቅ ይሞክሩ።"
"ጥሪን ማገድ"
"ቁጥሮች በእውቂያዎች ውስጥ የሉም"
"በእውቂያዎችዎ ውስጥ ያልተዘረዘሩ ቁጥሮችን አግድ"
"የግል"
"ቁጥራቸውን የማይገልጹ ደዋዮችን አግድ"
"የክፍያ ስልክ"
"የክፍያ ስልኮች የሚመጡ ጥሪዎችን አግድ"
"ያልታወቀ"
"ካልታወቁ ደዋዮች የሚመጡ ጥሪዎችን አግድ"
"ጥሪን ማገድ"
"ጥሪ ማገድ ተሰናክሏል"
"የአደጋ ጊዜ ጥሪ ተደርጓል"
"የአደጋ ጊዜ ምላሽ ሰጪዎች እርስዎን ለማግኘት እንዲችሉ ጥሪ ማገድ ተሰናክሏል።"
"የቴሌኮም ገንቢ ምናሌ"