"ጥቅል ጫኚ" "ጫን" "አዘምን" "ተከናውኗል" "ይቅር" "በመጫን ላይ…" "%1$sን በመጫን ላይ…" "መተግበሪያ ተጭኗል።" "ይህን መተግበሪያ መጫን ይፈልጋሉ?" "ይህን መተግበሪያ ማዘመን ይፈልጋሉ?" "መተግበሪያ አልተጫነም።" "ጥቅሉ እንዳይጫን ታግዷል።" "እንደ ጥቅል ያልተጫነ መተግበሪያ ከነባር ጥቅል ጋር ይጋጫል።" "እንደ መተግበሪያ ያልተጫነ መተግበሪያ ከጡባዊዎ ጋር ተኳሃኝ አይደለም።" "ይሄ መተግበሪያ ከእርስዎ ቴሌቪዥን ጋር ተኳኋኝ አይደለም።" "እንደ መተግበሪያ ያልተጫነ መተግበሪያ ከስልክዎ ጋር ተኳሃኝ አይደለም።" "እንደ ጥቅል ያልተጫነ መተግበሪያ ልክ ያልሆነ ይመስላል።" "%1$s በእርስዎ ጡባዊ ላይ መጫን አልተቻለም።" "%1$s በእርስዎ ቴሌቪዥን ላይ ሊጫን አልተቻለም።" "%1$s በእርስዎ ስልክ ላይ መጫን አልተቻለም።" "ክፈት" "የእርስዎ አስተዳዳሪ ካልታወቁ ምንጮች የመጡ መተግበሪያዎች እንዲጫኑ አይፈቅድም" "ያልታወቁ መተግበሪያዎች በዚህ ተጠቃሚ ሊጫኑ አይችሉም" "ይህ ተጠቃሚ መተግበሪያዎችን እንዲጭን አልተፈቀደለትም" "እሺ" "መተግበሪያዎችን ያቀናብሩ" "ቦታ ሞልቷል" "%1$sን መጫን አልቻለም። የተወሰነ ቦታ ያስለቅቁና እንደገና ይሞክሩ።" "መተግበሪያ አልተገኘም" "መተግበሪያው በተጫኑ መተግበሪያዎች ዝርዝር ውስጥ አልተገኘም።" "አልተፈቀደም" "የአሁኑ ተጠቃሚ ይህን ማራገፍ እንዲያከናውን አይፈቀድላቸውም።" "ስህተት" "መተግበሪያ ሊራገፍ አልተቻለም" "መተግበሪያን አራግፍ" "ዝማኔን አራግፍ" "%1$s የሚከተለው መተግበሪያ አካል ነው፦" "ይህን መተግበሪያ ማራገፍ ይፈልጋሉ?" "ይህን መተግበሪያ ""ለሁሉም"" ተጠቃሚዎች መጫን ይፈልጋሉ? መተግበሪያው እና ውሂቡ በመሣሪያው ላይ ካሉ ""ሁሉም"" ተጠቃሚዎች ይሰረዛሉ።" "ይህን መተግበሪያ ለተጠቃሚ %1$s ማራገፍ ይፈልጋሉ?" "ይህ መተግበሪያ በፋብሪካው ስሪት ይተካ? ሁሉም ውሂብ ይወገዳል።" "ይህ መተግበሪያ በፋብሪካው ስሪት ይተካ? ሁሉም ውሂብ ይወገዳል። እነዚያን የሥራ መገለጫዎች ያላቸውን ጨምሮ ሁሉንም በዚህ መሣሪያ ላይ ባሉ ተጠቃሚዎች ላይ ተጽዕኖ ያሳርፍባቸዋል።" "ከመተግበሪያ ውሂብ %1$s አቆይ።" "በማሄድ ላይ ያሉ ማራገፎች" "ያልተሳኩ ማራገፎች" "በማራገፍ ላይ…" "%1$sን በማራገፍ ላይ…" "ማራግፍ ተጠናቅቋል።" "%1$s ተራግፏል" "ማራገፍ አልተሳካም።" "%1$sን ማራገፍ ስኬታማ አልነበረም።" "ገቢር የመሣሪያ አስተዳደር መተግበሪያን ማራገፍ አይቻልም" "ለ%1$s ገቢር የመሣሪያ አስተዳደር መተግበሪያን ማራገፍ አይቻልም" "ይህ መተግበሪያ ለአንዳንድ ተጠቃሚዎች ወይም መገለጫዎች የሚያስፈልግ ሲሆን ለሌሎች ተራግፏል" "ይህ መተግበሪያ ለእርስዎ መገለጫዎ ያስፈልጋል ሲሆን ሊራገፍ አይችልም።" "ይህ መተግበሪያ በመሣሪያዎ አስተዳዳሪ የሚፈለግ ሲሆን ሊራገፍ አይችልም።" "የመሣሪያ አስተዳደር መተግበሪያዎችን ያቀናብሩ" "ተጠቃሚዎችን ያስተዳድሩ" "%1$s ሊራገፍ አልቻልም።" "ጥቅሉን መተንተን ላይ ችግር ነበረ።" "Android Wear" "በWear ላይ የመጫን/ማራገፍ እርምጃዎች አይደገፉም።" "መተግበሪያን በማዘጋጀት ላይ…" "ያልታወቀ" "ለእርስዎ ደህንነት ሲባል በአሁኑ ጊዜ ጡባዊዎ ከዚህ ምንጭ ያልታወቁ መተግበሪያዎችን እንዲጭን አይፈቀድለትም። ይህን በቅንብሮች ውስጥ መቀየር ይችላሉ።" "ለእርስዎ ደህንነት ሲባል በአሁኑ ጊዜ የእርስዎ ቲቪ ከዚህ ምንጭ ያልታወቁ መተግበሪያዎችን እንዲጭን አይፈቀድለትም። ይህን በቅንብሮች ውስጥ መቀየር ይችላሉ።" "ለእርስዎ ደህንነት ሲባል በአሁኑ ጊዜ ስልክዎ ከዚህ ምንጭ ያልታወቁ መተግበሪያዎችን እንዲጭን አልተፈቀደለትም። ይህን በቅንብሮች ውስጥ መቀየር ይችላሉ።" "የእርስዎ ስልክ እና የግል ውሂብ በማይታወቁ መተግበሪያዎች ለሚደርሱ ጥቃቶች በይልበልጥ ተጋላጭ ናቸው። ይህን መተግበሪያ በመጫንዎ በእርስዎ ስልክ ላይ ለሚደርስ ማናቸውም ጉዳት ወይም መተግበሪያውን በመጠቀም ለሚከሰት የውሂብ መጥፋት ኃላፊነቱን እንደሚወስዱ ተስማምተዋል።" "የእርስዎ ጡባዊ እና የግል ውሂብ በማይታወቁ መተግበሪያዎች ለሚደርሱ ጥቃቶች በይበልጥ ተጋላጭ ናቸው። ይህን መተግበሪያ በመጫንዎ በእርስዎ ጡባዊ ላይ ለሚደርስ ማናቸውም ጉዳት ወይም መተግበሪያውን በመጠቀም ለሚከሰት የውሂብ መጥፋት ኃላፊነቱን እንደሚወስዱ ተስማምተዋል።" "የእርስዎ ቴሌቪዥን እና የግል ውሂብ በማይታወቁ መተግበሪያዎች ለሚደርሱ ጥቃቶች በይበልጥ ተጋላጭ ናቸው። ይህን መተግበሪያ በመጫንዎ በእርስዎ ቴሌቪዥን ላይ ለሚደርስ ማናቸውም ጉዳት ወይም መተግበሪያውን በመጠቀም ለሚከሰት የውሂብ መጥፋት ኃላፊነቱን እንደሚወስዱ ተስማምተዋል።" "ቀጥል" "ቅንብሮች" "የWear መተግበሪያዎችን መጫን/ማራገፍ" "የመተግበሪያ ተጭኗል ማሳወቂያ" "በተሳካ ሁኔታ ተጭኗል" %1$s» በተሳካ ሁኔታ ተጭኗል"