"ምስክር ጫኚ"
"ምስክር ምረጥ"
"የዕውቅና ማረጋገጫ ነጥለህ አውጣ"
"በማውጣት ላይ...."
"ከ%s ማውጣት"
"ምስክሩን ስም ጥራ"
"የምስክር ስም፡"
"ምስክሩን ለማውጣት የይለፍ ቃል አስገባ።"
"አካታቹ፡ ይይዛል።"
"ምስክሮች በPKCS12 ቁልፍማከማቻ።"
"የአንድ ተጠቃሚ ቁልፍ"
"የአንድ ተጠቃሚ ምስክር"
"አንድCA ምስክር"
"%d CA ምስክሮች"
"እባክዎ ትክክለኛውን ይለፍቃል ያስገቡ።"
"እባክዎ የይለፍ ቃል ያስገቡ።"
"እባክዎ የተጠቃሚ ስም ያስገቡ።"
"እባክዎ ፊደሎች እናቁጥሮች ብቻ የያዘ ስም ያስገቡ።"
"ምስክሩን ለማስቀመጥ አልተቻለም። ድጋሚ ለመሞከር ይሁንን ጠቅ ያድርጉ።"
"ምስክሩን ማስቀመጥ አልተቻለም።የመረጃ ማከማቻው አልነቃም ወይም በአግባቡ አልነቃም።"
"ምስክሩ አልተጫነም።"
"ለመጫን ምንም ምስክር አያስፈልግም።"
"ምስክሩ ትክክል አይደለም።"
"%s ተጭኗል።"
"ጫን አልተሳካም። የምስክር መጠንበጣም ትልቅ ነው።"
"ጫን አልተሳካም። የምስክር ፋይሉን ማመልከት አልተቻለም።"
"መጫን አልተሳካም። የምስክር ፋይሉን ማንበብ አልተቻለም።"
"በUSB ማከማቻ ውስጥ ምንም የምስክር ፋይል የለም።"
"ምንም የምስክር ፋይል በSD ካርድ ውስጥ አልተገኘም።"
"USB ማከማቻ የለም።"
"SD ካርድ የለም።"