"ምስክር ጫኚ"
"የምስክር ወረቀት ምረጥ"
"የዕውቅና ማረጋገጫ ነጥለህ አውጣ"
"በማውጣት ላይ...."
"ከ%s ማውጣት"
"ምስክሩን ስም ጥራ"
"የምስክር ስም፡"
"ምስክሩን ለማውጣት የይለፍ ቃል ተይብ፡፡"
"አካታቹ፡ ይይዛል።"
"ምስክሮች በPKCS12 ቁልፍማከማቻ።"
"የአንድ ተጠቃሚ ቁልፍ"
"የአንድ ተጠቃሚ ምስክር"
"አንድCA ምስክር"
"%d CA ምስክሮች"
"ትክክለኛውን የይለፍ ቃል አስገባ፡፡"
"የይለፍ ቃሉን ተይብ፡፡"
"ስም ተይብ፡፡"
"ፊደሎች እና ቁጥሮች ብቻ የያዘ ስም ተይብ፡፡"
"የምስክር ወረቀቱ ለማስቀመጥ አልተቻለም፡፡ ዳግም ለመሞከር እሺ ንካ፡፡"
"የምስክር ወረቀቱን ማስቀመጥ አልተቻለም።የምስክርነት ማከማቻው አልነቃም ወይም በአግባቡ አልተነሳም።"
"ምስክሩ አልተጫነም።"
"ለመጫን ምንም ምስክር አያስፈልግም።"
"ምስክሩ ትክክል አይደለም።"
"%s ተጭኗል።"
"መጫን አልተቻለም ምክንያቱም የምስክር ወረቀቱ መጠን በጣም ትልቅ ስለሆነ፡፡"
"መጫን አልተቻለም ምክንያቱም የምስክር ወረቀቱ ፋይል ሊደረስበት ስላልተቻለ፡፡"
"መጫን አልተቻለም ምክንያቱም የምስክር ወረቀቱ ፋይል ሊነበብ ስላልተቻለ፡፡"
"በUSB ማከማቻ ውስጥ ምንም የምስክር ፋይል የለም።"
"ምንም የምስክር ፋይል በSD ካርድ ውስጥ አልተገኘም።"
"USB ማከማቻ የለም።"
"SD ካርድ የለም።"
"የዚህ መሣሪያ ብቻ ነው የዕውቅና ማረጋገጫዎችን ሊጭን የሚችለው።"